የእግዚአብሔርን ክብር ማየት
Oct 23, 2022 • መጋቢ ሰይፈ በቀለ
የእግዝአብሔርን ክብር ስናይ የእራሳችን ማንት ጠርቶ ይታየንና ወደ ንሰሃ እንድመጣ ያደርገናል፣ ነብዩ ኢሳይያስ እግዝአብሔርን በረጅምና ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ክብሩ ተቀምጦ ካየ በኋላ ዓይኖቼ የሠራዊትን ጌታ ንጉሡን እግዚአብሔርን ስለ አዩ ጠፍቻለሁና ወዮልኝ፦ አልሁ ብሎ ተናገረ የእግዝአብሔርን ታላቅና ጽድቁን ስናይ የጎደለን ይታየናል ማድረግ ያለብንን ስለምናይ ወደ ንሰሃ እንሄዳለን ከዝያ በኋላ ትክክለኛና በጽድቅ እግዚአብሔርን የምናመልክ እንሆናለን