እግዚአብሔርን መምሰል ዘወትር ልናስለምድ ይገባል በበጎነትም እውቀትን በእውቀትም ራስን መግዛት ራስንም በመግዛት መጽናትን በመጽናትም ወንድማማችን መዋደድ፥ በወንድማማችም መዋደድ ፍቅርን ልንጨም ይገባል