እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ከይሉኝታ ነፃ ነው አይኖቹ ወደ አምላኩ ብቻ ናቸው እግዚአብሔርም በነገር ሁሉ ይረዳዋል እግዚአብሔርን የማይፈራ ሰው ደግሞ ምልክቱ የህይወቱ በጥያቄ መሞላት እና ህይወቱ በጭከኔ መሞላቱ ነው እግዚአብሔርን አለመፍራት ቅጣት አለው።