ጥያቄ እና መልስ ክፍል 245

Jul 8, 2023    መጋቢ ዘካርያስ በላይ

የዛሬ ጥያቄዎች

1. ዕዝራ 8፡21-23 ፀሎታችንን እግዚአብሔር እንደ ሰማን እንዴት ነው የምናውቀው?

2. ጸሎታችን እግዚአብሔር ተለመነን ሊያሳርፈን ነው ማለት እንችላለን?

3. ሙሴን እኔ የአባቶችህ አምላክ ነኝ ከማለቱ በፊት ሙሴ እግዚአብሔርን አያውቀውም ማለት ነው ወይ?

4. ለሰዎች ስለ ጌታ ስንነግራቸው ወ ክርክር ይገባሉ እኛ በዚህ ግዜ መቀጠል ነው ያለብን ወይስ ማቆም?

5. "ሴት ከወንድ ናት እንጂ ወንድ ከሴት አይደለም እና ሴት ለውንድ ተፈጠረች እንጂ ወንድ ስለ ሴት አልተፈጠረም እና ስለዚህ ሴት ከመላእክት የተነሳ በራሷ ስልጣን ሊኖራት ይገባል" የሚለውን ሀሳብ አብራራልን።