የጴርጋሞን ቤ/ክ የተነቀፈችበት ድብልቅ ህይወት።

Jun 11, 2024    መጋቢ ለገሠ አለሙ

በሰባቱ አብያት ክርስቲያናት ትምህርት ላይ በተመሰረተ፤ የጴርጋሞን ቤ/ክ የበለዓምን እና የኒቆላውያንን ትምህርት የሚጠበቁ በመሀከላቸው ነበሩ።