ጥያቄ እና መልስ ክፍል 247

Jul 15, 2023    መጋቢ ዘካርያስ በላይ

የዛሬ ጥያቄዎች

1. ሕዝቅኤል 3፡18-19 ሀጢያተኛውን አለመናገር ሀጢያት የሆነው በብሉይ ኪዳን ብቻ ነው ወይ?

2. ወንጌልን መናገር አለመቻላችን በውስጣችን የሚበላን ነገር አለመሆኑ ነው ወይ?

3. ለምንድን ነው በጌታ ቤት እየቆየን ስንሄድ መመስከር እየደበዘዘብን የሚሄደው?

4. ለአገልግሎት ብቁ ለመሆን የምንማረው ለአገልግሎት ብቁ ያደርገናል ወይ? ተዘጋጅቻለው ብሎ ለአገልግሎት መነሳት ፀጋን ያቃልላል ወይ? በራሳችን እንዳንመካ የምንከላከልበት መንገድ ምንድን ነው?

5. የሚጠበቅብንን እያደረግን በጌታ እግር ስር መቀመጥ የምንችለው እንዴት ነው? ማርታ ያልገባት ማርያምን በጌታ እግር ስር እንድትቀመጥ ያበቃት ሚስጥር ምንድን ነው?

7. ዘፀሐት 3፡18 ሰዎች እንዲድኑ መከጸለይ ባሻገር እንዴት ነው የሚበራልንን መመስከር ህይወት ሆኖልን ለመመስከር የምንነሳው?

8. በህይወታችን የሚሆነውን ለማወቅ የህይወት እድገት ከእኛ ይጠበቃል ወይ?

9. እውነት የሆነውን ደስታ በህይወታችን እንዴት ነው የምንጠብቀው?