ሰው በእግዚአብሔር ሙላት ውሰጥ ካልሆነ በብዙ ድካም ውስጥ ይኖራል በእርሱ ሙላት ውሰጥ ስንሆን በነገር ሁሉ ጌታን ቀዳሚ ስናደርገው የጎደለን ነገር አይታየንም ሁልጊዜ ሙሉነት ይሰማናል ደግሞም በነፃነት መኖር ይሆንልናል