የዘፍጥረት ጥናት ክፍል 27

Aug 23, 2022    መጋቢ ዘካርያስ በላይ

በአሮጊ ማንነታችን ከሆንን ሰይጣን ህልውና አለው መንፈሳዊ ከሆንን የእግዚያብሀር መገኘት በመካከላችን አለ። እባብ አፈር ትልሳለህ ሲባል አፈር የሰውን ስጋ ይወክላል፡ ሰይጣን የሚልሰው አፈር በህይወታችን እንዳይኖር እንጠበቅ።