ሰቆቃው ኤርምያስ (ካለፈው የቀጠለ)

Feb 21, 2024    መጋቢ አለማየሁ ሙሉጌታ

የመታሰብ፣ የመጎብኘት፣ የመታደሱ ተስፋ እንዲፈጸም፣ የመውጣቱ ነገር እንዲሆን አንዱና ዋናው አስፈላጊ ነገር መመለስ ነው።