ቅድስና

Feb 29, 2024    መጋቢ ኪሩቤል ሃጌ

እግዚአብሔርን በቅድስና ነው ማገልገል የሚቻለው። ቅድስና ከአስተሳሰብ ይጀምራል። እግዚአብሔር ቅዱስ ነው። በረከሰ አስተሳሰብ ተገልግሎ አያውቅም።