ነገን ማን ያውቀዋል

Jan 12, 2026    መጋቢት ፀሀይ አለሙ

የሰው ልጅ ነገን አስቀድሞ የማወቅ ችሎታ የለውም ጌታ ግን የእያንዳንዳችንን ነገ ያውቀዋል ሃስቡ ደግሞ ለሰው ልጆች የተለየ በመሆኑ ለሚታመኑበትና ለሚሰማው ደግሞ ስለ ነገ ይናገራል። በራሱ የሚመካና ነገን የሚያውቅ የሚመስለው ሰው ከአርሱ በላይ የሆነውን ፈጣሪውንና ጌታውን አለማወቁና በራሱ መመካቱ ምስኪንኔቱን ያሳያል