አዲስን ነገር እንዴት በሕይወታችን እንለማመዳለን ኢሳያስ 43:18-19

Jan 2, 2026  •  መጋቢ አበራ ተሰማ

ሁልጊዜ ያለፈውን ክፉ ዘመን ብቻ ማሰብና ማውራት የዛሬን ወይም የነገን በረከት ማየት እንዳንችል ያደርገናል ስለዚህ የጊዜውን በረከት ለመቀበልና ያለፈውን ክፉ ነገር ላለማሰብ ልባችንን ሁልጊዜ ማዘጋጀት ያስፈልገናል፤