ለእውነት መኖር
Jan 9, 2023 • መጋቢ ዘካርያስ በላይ
እግዚአብሔር ሰዎች ብርሃን ለመሆን ተጠርቶዋል ነገር ግን መብራትን አብርተን በመቅረዝ ላይ ልናስቀምጠው እንጂ ልንደብቀው አልተጠራንም አንዳንድ ጊዜ የሄድንባቸው መንገዶች ስጋዊ ይሆኑና ነገሩ ስሳካ እግዚአብሔር ያጸደቀው ወይም የተቀበለም ልመስለን ይሆናል ለምሳሌ የያዕቆብ ቡክርናና በረከትን የወሰደበት መንገድና እንድሁም የአስቴር እስራኤላዊነትን ደብቆ ንግሥት መሆን ስጋዊ አካሄድ እንደሆነ ነው የምናየው ነገር ግን እግዚአብሔር በምህረቱና በቸርነቱ ሰዎችን ከወደቁበት አንስቶ ለመልካም ነገር እንደሚጠቀምባቸው እንመለከታለን