ለጊዜው ለሚያልፍ ምድራዊ ነገር ብለን የከበረውን ዘላለም እንዳናጣ ህይወታችንን ጸጋችንን እንጠብቅ ስፍራችንን አንልቀቅ የሚጠብቀን የህይወት አክሊል አለ በክርስቶስ ኢየሱስ ሞትና ትንሳኤ ያገኝነውን ልጅነት አጥብቀን ልንይዝ ይገባል