በጌታ መንፈስ ውስጥ መሆን - ክፍል ሁለት

May 6, 2024    መጋቢ ዘካርያስ በላይ

በመንፈስ ውስጥ ለመሆን መወሰን ምርጫ ነው በጌታ መንፈስ ውስጥ ስንሆን ራስን የመግዛት አቅም ይኖረናል ከራሳችን በፊት ወንድማችንን የምንጠቅም እንሆናለን ደግሞም ሐይልን እናገኛለን በማያስችለው የምንችል ሰዎች እን ሆናለን