የእግዚአብሔር ዘላለማዊ እቅዱ
Jul 5, 2022 • መጋቢ ሰመረ ወልደገብሬል
የእግዚአብሔር በዘላለማዊ እቅዱ, ፈቃዱ በሕይወታችን እንድፈጸም የመራንን መንገዶች ስናስብ እንድናከብረው ያደርገናል፣ የእግዚአብሔር መልካምነት በቦዔዝ በኩል እንዴት ወደ ሩትና ወደ ኑኃሚን እንደመጣ እንመለከታለን፣ እግዚአብሔር በክርስቶስ በኩል እንዴት እንደ ተቀበለንና ለእርሱ ሃሳብና ፈቃድ ኖረንለት በምድር ላይ ለሚያደርገው ነገር ዋነኛ ሰራተኞቹ መሆናችን ያስደንቃል፣ የሩት በእምነት አምላክሽ አምላኬ ሕዝብሽ ሕዝቤ ብላ ከኑኃሚን ጋር ወደ እስራኤል መምጣት አጋጣሚ ሳይሆ በእግዚአብሔር ዘላለማዊ እቅድ ውስጥ እንደሆነች እንመለከታለን