ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም የመልካም ነገር ሁሉ መጀመሪያ መደምደሚያ ሩቅ የነበርነዉን በሞቱ ሕይወቱን ሰጥቶ ያቀረበን እዉነተኛ ወዳጅ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ