የእግዚአብሔር ሙላት

Mar 7, 2024    መጋቢ ዘካርያስ በላይ

የ እግዚአብሔር ሙላት ምድርን በለቀቅንበት፣ ከራሳችን በወጣንበት፣ ሁሉን ስለ ክርስቶስ እውቀት ጉድፍ ባደረግንበት በኩል የሚገኝ ነው።