ተስፋ ያላቸው ሰዎች ፍፃሜያቸው ላይ ደርሰዋል በጌታ ላይ ተደግፈን የሚመጣው መከራ የሚያበረታ እንጂ የሚያስጨነግፈን አይሆንም እንደሚገባ ከኖርን በምናልፍበት መከራ ሁሉ የሚያስችል ፀጋ የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ይሰጠናል