ከኔና ከእናንተ ጋር ያለው ብርቱ ጌታ ነው። ከድካማችን ሊያወጣን የሚችል፣ ተግዳሮቶቻችንን ጥሰን እንድናልፍ ሊረዳን የሚችል፣ ስራውን እንድንቀጥል ጉልበት ሊሆነን የሚችል፣ በዘመኑ ካለው ተግዳሮት የሚያልፍ ሐይል ያለው ጌታ ነው።