ወደ በረከቱ መሻገር
Jan 7, 2024 • መጋቢ ዘካርያስ በላይ
እግዚአብሔር የበረከት አምላክ ነው የሚቀባ የሚታደግና የሚፈውስ አምላክ ነው ነገር ግን በረከታችን ሃይላችንና ፈውሳችን የእግዚአብሔርን ፀጋ ሃይል የምንለብስበት አልፎ በሄደና በተሻገረ ማንነታችን ነው አንዳንዱ ነገራችን የተያዘው ባልተሻገረ ማንነታችን ምክኒያት ነው የስጋ ምኞት አኔነት ቂም ጥላቻ ኩርፊያና የመሳሰሉት ያልተሻገረ ሰው መገለጫ ባህሪዎች ናቸው እንዲህ ያሉቱ ሰዎች ደግሞ ወደ በረከቱ አይደርሱም