የዘፍጥረት ጥናት ክፍል 269

May 5, 2023    መጋቢ ዘካርያስ በላይ

ከጌታ ጋር ከሆንን የትኛውም ቁስል የዘይት መቀበያ ምክንያት ነው ጌታን ስንል የሚገጥመን የትኛውም ቁልቁለት ወደላይ መውጫ መንገድ ነው