አሮጌውን አስወግዱ

Apr 11, 2024    መጋቢ ኪሩቤል ሃጌ

ከክርስቶስ ባሕርይ ውጭ የሆነ ትምክህት ጌታ ማስተንፈሻ አለው፣ማስጣያ አለው፣አሮጌ ነገር ማስወለቂያ አለው። ዛሬ አውልቀን በፈቃዳችን ልንጥለው ያስፈልጋል።