የዘፍጥረት ጥናት ክፍል 276

May 12, 2023  •  መጋቢ ዘካርያስ በላይ

እግዚያብሔር ለኛ ሁለት አይነት ስጦታ አለው መንፈሳዊ የሱን መንግስትና አካል የምንጠግንበትና ሁለተኛ ደግሞ የምደር ኑሯችንን እንድናከናውን በምድር እንድንኖር መተዳደሪያ ሙያ ይሰጣል ይህንንም ለሱ ክብር ማድረግ መልካም ነው