በዚህ መልዕክት የሐዋርያው ዼጥሮስን ጥሪና በተጠራበት በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ እንዴት እንደኖረና እኛም እንዴት ባለ ሁኔታ ልንኖር እነደሚያሰፈልገን እንማራለን። የጠራን ጌታ እርሱ የሁሉ ጌታ ነው።