የጌታ ቃል እንዲሮጥ ሰዎች ልባቸው እንዲከፈት ወንጌል ክቡር ሆኖ ሳለ እንደተራ ነገር አድርገው ሰዎች እንዳያዩት እንዳያቃልሉት ይህ የከበረው ወንጌል በፍጥነት እንዲሮጥ አማኞች አጥብቀው ሊጸልዩ ይገባል