ከድል በኃላ ወደ ጌልጌላ

Jan 4, 2022    መጋቢ አበበ ወ/ማርያም

እስራኤላዊያን ከአርባ ዓመት መንከራተት በኃላ ወደ ተስፋይቱ ምድር ስገቡ ሸለፈታቸውን የተገረዙበት ቦታ ነው፣ የመታሰቢያ ድንጋይ ያስቀመጡበት ቦታ ነው፥ መንፈሳዊ ጌልጌላ ለቅዱሳን በጣም አስፈላጊ ነው፣ ለእግዚአብሔር ስም ክብር የማያሆን ነገር በህይወታችን የተጣበቀ ነገር ክሕይወታችን የምወገድበት ስፍራ ነው፤ እግዚአብሔርን የምናገኝበት ስፍራው፣ ክብሩን የምናይበት ቦታ ነው