ወደ ጠለቀ መንፈሳዊ በረከት ለመግባት መዘጋጀት
Oct 9, 2022 • መጋቢ ሰይፈ በቀለ
እግዚአብሔር በስሙ የተጠራው ህዝቡ ሁሉ በማስተዋልና በጥበብ ወደ ጠለቀ በረከት ውስጥ እንዲገቡ ይፈልጋል የእግዚአብሔር ብርሃን ድንገት ሲበራልን ያኔ የእግዚአብሔርን ታላቅነት እናያለን የራሳችንን ደግሞ ድካም እንረዳለን ከዚያ በኃላ እንደቀድሞ ማንነታችንን እንመላለስም፣ ከዚህ ክብር ጋር ለመገናኘት ግን ተግትን በስፍራችን ጸንተን ልንቆም ይገባናል