የኢያሱ ሕይወት

Dec 1, 2024    መጋቢ ርብቃ አየልኝ

እግዚአብሔርም ሰው ከባልንጀራው ጋር እንደሚነጋገር ፊት ለፊት ከሙሴ ጋር ይነጋገር ነበር ሙሴም ወደ ሰፈሩ ይመለስ ነበር ነገር ግን ሎሌው ብላቴና የነዌ ልጅ ኢያሱ ከድንኳኑ አይለይም ነበር