መንፈስ ባለበት

Nov 13, 2023    መጋቢ ዘካርያስ በላይ

ሁልጊዜ ልዩነት ያለው መንፈሱ ባለበት ነው። ደግሞም መንፈሱ ያለባቸው ሰዎች የልዩነት ምክንያት ናቸው። የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ሰው ተራ አይደለም።