መንፈሳዊ እድገት ክፍል 146

Mar 14, 2022    መጋቢ ዘካርያስ በላይ

መጠበቅ ከመንፈሳዊ ባህሪያዎች አንዱ ነው መንፈሳዊ ባህሪ እየለበስን እንደሆነ አንዱ ምልክት የመጠበቅ አቅማችን ማደጉ ነው ሉቃ 12 ሆሴ 4፡10 ሚል 3፡14 ያቆ 1፡27