የጠበቅነው አይቀርም

Jun 17, 2023    መጋቢ ኪሩቤል ሃጌ

ግዚአብሔር ነገሮችን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ የምሰራ አምላክ ነው እርሱ የጊዜ ባለቤት ነው የዘገየ ስመስል ማንም አይቀድመውም፣ ጠብቆ ያፈረ ሰው እስከአሁን አላየንም ነገር ግን ለሰው ነገሮች የዘገዩ ስመስለን እንደ ዕንባቆም የታለህ ብለን እናጉረመርማለን፤ በዓለም ብዙ ተስፋ ያደረግናቸው ነገርግን ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ተስፋ ያልሆኑ አሉ ነገር ግን እግዚአብሔርን ተስፋ ድርጎ፣ ተማምኖ፣ ጠብቆ የከሰረ ወይም የቀረበት ሰው የለም “እግዚአብሔር በተስፋ ለሚጠብቁት ለምትሻውም ነፍስ መልካም ነው” ብሎዋል በዕምባቆም ስለዝ ህ በምንም ውስጥ ብነል ተስፋ መቁረጥ የለብንም