ፈቃድን መስጠት

Apr 3, 2024    መጋቢ ዘካርያስ በላይ

እግዚአብሔር ከስሜታችን ባሻገር ግን የልባችንን ማንነት የሚያቅ አምላክ ነው። ትክክለኛው እኛነታችንን የሚገነዘብ አምላክ ነው።