የመጽሐፈ ነህምያ ጥናት ፣ ነህምያ 5፡ 1-19

Nov 9, 2023    መጋቢ ጥሩወርቅ መስፍን

ነህምያ ቅጥሩን ከማደስ በተጨማሪ የሰውም ህይወት እንዲሰራ የፈራረሰን አካሄድ እንዲሰራና እንዲገነባ ምክንያት የሆነ ሰው ነው።

እግዚአብሔርን የሚፈሩ መሪዎች ሲነሱ ህዝቡ ይታነጻል እረፍትና ሰላም ይሆናል።