ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ።

Nov 26, 2024    መጋቢ ለገሠ አለሙ

ኤር 29፡11

ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።