እግዚአብሔር አይረሳም

Oct 3, 2023    መጋቢ ለገሠ አለሙ

እግዚአብሔር መከራችንን ያያል። እግዚአብሔር ፀሎታችንን ይሰማል። እግዚአብሔር ጠላቶቻችንን ይበቀልልናል።