ያገለግለኝ ዘንድ ሕዝቤን ልቀቅ

Apr 13, 2024

እግዚአብሔር ለአብርሐም በገባለት የተስፋ ቃል መሰረት ሙሴን ልኮ ከባርነት ሲያወጣቸው እንዲያመልኩትና እንዱያገለግሉት እንደነበረ ዛሬም እኛን ከአለም ባርነትና ከሰይጣን ነፃ ያወጣንና ከጨላማ ወደሚደነቅ ብርሃን የጠራን እንድናመልከውና የእርሱን በጎነት እንድንነግር ነው