ጌታ ሲመጣ ከአማኞች የሚጠብቀው

May 25, 2023    መጋቢ ጥሩወርቅ መስፍን

ሐጢያተኛነትንና አለማዊ ምኞትን ክደን የከበረውን ተስፋችንን እየሱስን እንድንጠብቀውና በተጨማሪም ደግሞ በባህርያችን ቅኖች ያለነውር የፅድቅ ፍሬ የሞላብን ሆነን በመኖር እንድንጠብቀው ይፈልጋል፣ የጌታን መምጣት በትጋትና በንቃት ስንጠብቅ በክርስቶስ ቀን ያለነቀፋ እንድንሆንና እስከፍፃሜ ድረስ የሚያፀናን ፀጋውን ደግሞ ይሰጠናል