እግዚአብሔርን ማወቅ
Jul 16, 2023 • መጋቢ ርብቃ አየልኝ
ግዚአብሔርን ማወቅ ከብዙ ነገር ማምለጫ ነው ጌታ ከኛ የሚፈልገው እርሱን እንድናውቀው ነው ቃሉን እየመረመርን እራሱን እንዲገልጥልና ሚስጥርን እንዲያካፍለን ከጠየቅን እርሱ የሚናገርና የሚመልስ አምላክ ነው በተለያየ ከበባ ውስጥ ስናልፍ የጠላትን ጭፍራ አሳልፎ ይሰጠናል ይህን የሚያደርገው ደግሞ እርሱን እንድናውቀውና ለወደፊቱ ጉዞአችን እርሱን በመታመን እንድንፀናና ተአምራቱ አቅም ና ጉልበት እንዲሆነን ነው