በሁሉም ሰው ኣይ እግዚአብሔር አላማና ፈቃድ አለው ከፈቃዱ ጋር ደግሞ የሚያገናኘን መንፈስ ቅዱስ ነው መንፈስ ቅዱስ ደግሞ ይህንን ስራ ለማከናወን የኛ የታደሰ ልብና አይምሮ ያስፈልጋል ምክኒያቱም በእኛ ምድራዊ አይምሮ የእግዚአብሔር ፈቃድ መከናወን ስለማይችል ነው::