የመንፈስ ቅዱስ ሙላት በሃይል በህይወት በፍሬ እንድንመላለስ ይረዳል ያለ መንፈስ ቅዱስ ድጋፍ ሃይልና ብርታት የለንም የእግዚአብሔርም ነገር አይጨብጥልንም ወደ እውነትም መመራት አንችልም ሙላት ከሌለን በቃሉ መኖር ወይም እውነተኛ ደስታና ሰላምን በህይወታችን መለማመድ አንችልም