የዘፍጥረት ጥናት ክፍል 275

May 11, 2023    መጋቢ ዘካርያስ በላይ

ጋድ ተዋጊነቱን የተጠቀመበት የራሱን ድንበር ሳይሆን የእግዚያብሄርን ድንበር ለመጠበቅ ተጠቅሞበታል በዚህም እግዚያብሄር ከብሯል; ሰው እግዚያብሄር የሰጠውን ነገር መልሶ ለእግዚያብሄር ክብር ሲያውለው ትልቅ መታደል ነው