ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ከተቀበልን፣ ከሐጢአት ከነፃን፣ የመንፈስ ቅዱስና የክርስቶስ ማደሪያ ከሆን በሓላ ወደ እርሱ ባህርይ እንድናድግ የእግዚአብሔር ቃል ይነግረናል። በፅድቅ ጀምረን በቅድስና ነው የምንጨርሰው።