ወደ ላይ መውጣት

Jun 9, 2023    መጋቢ ዘካርያስ በላይ

ከፍ ያለውን የመለኮት ጥሪ፣ ሐሳብ እና የታጨንበትን የሰማይ እጮኝነት ስንመለከት ሐይል እና ፀጋን እየተሞላን እንመጣለን።