የእግዚእብሔር መንግስት ዘለአለማዊ ናት ከማንኛውም መንግስት የተሻለች ደግሞም የሰላምና የደስታ መንግስት ናት ወደዚች መንግስት የሚገቡ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚሉት ሳይሆኑ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርጉ በመሆናቸው ይህችን መንግስት ለመውረስ የእግዚአብሔርን ፈቃድ በማድርግ ሁልጊዜ መትጋት አለብን