እኛ እንደሚገባን ከኖርን እግዚአብሔር ደግሞ እንደሚገባ ይሆንልናል። ህይወት ምርጫ በመሆኑ ሰው እንደሚገባ ክርስቶስን መስሎ ወይም ሰውን በመምሰል የስጋን ፈቃድና ድካም መከተል ይችላል ክርስቶስን መስለን ለመኖር ከወሰንን ግሞ ይህ አለም ሊወደን እንደማይችል መረዳት ይገባናል::