የተከፈተ በር ካለፈው የቀጠለ
Nov 22, 2022 • መጋቢ አበበ ወ/ማርያም
ለሁሉ ነገር ጊዜ እንዳለው በር ሲከፈትልንም መልካምን ነገር ለማድረግና የእግዚአብሔርን ስራ አብረነው ለመስራት ጊዜው ሆኖ ለእኛም እድሉ ተሰጥቶን ነውና በዚህ በተከፈተልን በር እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውን ነገር የተፈጠርንበትንም አላማ ይኽ ውም መልካምን ነገር ለስው ሁሉ ለማድረግ ከመንቃት ይልቅ ቸል ብንል እድሉ ሊያልፈን ይችላል