አስራት

Jul 4, 2023    መጋቢ አበበ ወ/ማርያም

አስራት የንጉስ ወግ ነው እርሱ እግዚአብሔር ብቻ ንጉስ ስለሆነ አስራት የሚገባው ለእርሱ ብቻ ነው አስራት የሚሰጠው እግዚአብሔርን ለመቀደስና ትዕዛዙን ለመፈፀም ነው እንጂ እግዚአብሔር ምንም ጎድሎበት አይደለም ስለዚህ አገልጋዮችም ሆንን ወይም ተገልጋዮች ለንጉስ ለመታዘዝና የምናገኘው በብዙ እንዲባርከልን ለንጎስ አስራት መቀደስ አለብን አስራት ደግሞ በብሉይ ኪዳን ብቻ ሳይሆን በአዲስ ኪዳንም ይህ የሰርዓት ትዕዛዝ እንደተሰጠ በዚህ መልዕክት በሰፊው እንማራለን