የሐዋርያት ስራ መፅሐፍ ጥናት የመጨረሻው ክፍል

Feb 7, 2024    መጋቢ አለማየሁ ሙሉጌታ

ጳውሎስ መነሻውን ያልረሳ ከእግዚአብሔር ፀጋና ምህረት የተነሳ የሆነውን የሆነ እንደሆነ ሁልጊዜ መነሻውን እያስታወሰ ጌታን ያመሰግናል።