መታደስና የታደሰ ሰው የሚሆነው ነገር
Jan 23, 2026 • መጋቢ ኪሩቤል ሃጌ
ተአድሶ ማለት እግዚአብሔርን በማስቅደም ከእግዚአብሔር ጋር መሆን ነው። የእግዚአብሔርን ስራ ለመስራት መታደስና መቀደስ አስፈላዚ ነገሮች ናቸው። ዛሬም እግዚአብሔር በስራ ላይ ስለሆነ ሁልጊዜ በመታደስ ልንኖር ያስፈልገናል እንጂ መታደሳችንን እንዳለፈ እድርገን "ቀድሞ/ድሮ" ብለን የምናወራው ነገር ሊሆን አይገባም::